ልዩ መረጃ‼️ በዛና ወረዳ ሸሽቶ የቀረውና እና ወደ ሽፍታነት የተለወጠውን የህወሓት ጉጀሌ የማጽዳት ዘመቻ ቀጥሏል!
ልዩ መረጃ‼️ በዛና ወረዳ ሸሽቶ የቀረውና እና ወደ ሽፍታነት የተለወጠውን የህወሓት ጉጀሌ የማጽዳት ዘመቻ ቀጥሏል! ተሸንፎ ወደ ሽፍትነት የገባው ጉጀሌው ህወሓትን ታጣቂ እግር በእግር በመከተል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ያደረሱበትን ጥቃት መቋቋም ተስኖት በዛና በረሃዎች ጥሎት የፈረጠጠውን ከባድ መሳሪያና መኪኖች ሰራዊታችን እና የሰላም ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮታል:: 1ኛ፦ የተማረኩ የጦር መሣሪያዎች 👉 122 ሚ.ሜ መድፍ — 3 👉 120 ሚ.ሜ ሞርታር — 2 👉 107 ሚ.ሜ ሮኬት — 1 👉 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ — 19 👉 የዲሽቃ ኦሳ እግር (መቆሚያ) — 1 2ኛ፦ የተማረኩ ጥይቶችና ፈንጂዎች 👉 122 ሚ.ሜ የመድፍ ቦምብ — 57 ሳጥን (114 ፍሬ) 👉 120 ሚ.ሜ የሞርታር ቦምብ — 5 ሳጥን 👉 107 ሚ.ሜ የሮኬት ባሩድ — 6 ሳጥን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗