ታጣቂዎቹ ጥይት እና ስለታማ መሣሪያዎችን መጠቀማቸውን የሚናገሩ አንድ የአካባቢው ነዋሪ፣ "ቤት ውስጥ እንዳሉ፣ ሸሽተው ቤት ውስጥ ሲያመልጡ፣ ቤት ውስጥ ነው ፍጅት ያደረጓቸው። ቤት ውስጥ በር ዘግተው [ያሉትን] በር እየሰበሩ [ጥቃት ፈጽመውባቸዋል]" ብለዋል።

ADDIS_NEWSneutral2026-10-26 11:09:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታጣቂዎቹ ጥይት እና ስለታማ መሣሪያዎችን መጠቀማቸውን የሚናገሩ አንድ የአካባቢው ነዋሪ፣ "ቤት ውስጥ እንዳሉ፣ ሸሽተው ቤት ውስጥ ሲያመልጡ፣ ቤት ውስጥ ነው ፍጅት ያደረጓቸው። ቤት ውስጥ በር ዘግተው [ያሉትን] በር እየሰበሩ [ጥቃት ፈጽመውባቸዋል]" ብለዋል። ሦስት የቀበሌው ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደገለጹት፤ ንጋት ላይ በጀመረው ጥቃት በአጠቃላይ "46 ሰዎች" ተገድለዋል። የሽርካ ወረዳ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ ምንጭ ደግሞ "በጮሌ ቀበሌ 43 ሰዎች ተገድለዋል" ብለዋል። አንድ የአካባቢው ነዋሪ እንደተናገሩት "የአምስት፣ ሰባት እና አሥር ዓመት" ሕጻናትን ጨምሮ "ቢያንስ ሰባት አካባቢ" ልጆች ተገድለዋል። ሌላ ነዋሪ በበኩሉ የተገደሉት ሕጻናት ብዛት "ቢያንስ አምስት እንደሚሆን" ገልጿል። ሕይወታቸው ካለፉት ነዋሪዎች ውስጥ አዛውንቶች እና ሴቶች እንደሚገኙበትም ነዋሪዎቹ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]