በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ እና የትኞቹ ሳይቶች ላይ እንደሆነ ግልፅ ስናደርገው;
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ እና የትኞቹ ሳይቶች ላይ እንደሆነ ግልፅ ስናደርገው; 👉ሳይቶቹ የሚገኙት 🔥በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ, 🔥በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ, እንዲሁም 🔥በገላን(ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ ። እንደየ ካሬቸው እና አንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል። ለምሳሌ ሳር ቤት አደባባይ 1ኛ Floor ላይ ያለውን ሱቅ ውስጥ ሙሉ ክፍያ 3,800,000ብር የሆነውን እንስራው- 👉ሙሉ ክፍያ 3,800,000ብር 25% ቅድመ ክፍያ 950,000ብር አሁን ይከፈል እና 👉24% በወር 1% (38,000ብር) በ 2 አመት ይከፈላል እና 👉ቀሪውን 51% 10% Structure ሰራ ሲጠናቀቅ 10% Ceramic ስራ ሲጠናቀቅ 10% Aluminium ስራ ሲጠናቀቅ ቀሪውን 21%…
Read the full story at wasulife ↗