ማይክል ካሪክ ከዩናይትድ አሰልጣኝነቱ ይሰናበታል
ማይክል ካሪክ ከዩናይትድ አሰልጣኝነቱ ይሰናበታል የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በክለቡ በዉስጥ ዉሳኔ መሰናበቱ ተዘግቧል። ማይክል ካሪክ በቀጣይ ቅዳሜ ማንችስተር ዩናይትድ ከቼልሲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ቡድኑን እንደማይመራ ቶክ ስፖርት ዘግቧል። የካሪክ እና የዩናይትድ እህል ዉሃ ተቆርጧል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗