ወጣቱ ለመንፈሳዊ አገልግሎት በሄደበት በተፈፀመበት የስለት ጥቃት ህይወቱ አለፈ

ZENA24NOWneutral2026-10-26 11:55:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወጣቱ ለመንፈሳዊ አገልግሎት በሄደበት በተፈፀመበት የስለት ጥቃት ህይወቱ አለፈ ካሌብ ካሳሁን ለአገልግሎት በሄደበት በታጣቂዎች በስለት ተወግቶ ህይወቱ አልፏል። በባህር ዳር ከተማ ባሉ ካምፓሶች በወንጌል አማኞች የኢቫሱ የተማሪዎች አገልግሎት ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ ያገለግል የነበረው ካሌብ የደብረታቦር ዩንቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎችን አገልግሎ ወደ ባህር ዳር በመመለስ ላይ ሳለ ዘራፊዎች ተሽከርካሪ በማስቆም ባደረሱበት የስለት ጥቃት ህይወቱ አልፏል። ዳጉ ጆርናል ለወጣት ካሌብ ቤተሰብ ፣ወዳጅ ዘመድ እና የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የወንጌል አማኞች ህብረት የአገልግሎት አጋሮቹ መፅናናትን ይመኛል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]