የፈጥኖ ደራሽ ጦር ጥቃት‼️
የፈጥኖ ደራሽ ጦር ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ድሮኖች አምስት የሱዳን የኤሌክትሪክ ጣቢያዎችን አጥቅቷል። የአልጁኔይድ፣ አል-ሃዋታ እና አል-ፋው የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያዎች ተመተዋል። የሱዳን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎች (RSF) ድሮኖች አል-ጁኔይድ፣ አል-ሃዋታ እና አል-ፋው የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ በምሽራቅ ሱዳን አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ አጋጥሟል። የሱዳን ጦር በበኩሉ ጥቃት ያደረሱት ድሮኖች ከኢትዮጵያ ግዛት የተነሱ ናቸው ብሏል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗