በቀን ከ335 በላይ ተመላላሽ የአእምሮ ህክምና ታካሚዎችን እያስተናገደ መሆኑን የአማኑኤል ሆስፒታል አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-10-26 16:07:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቀን ከ335 በላይ ተመላላሽ የአእምሮ ህክምና ታካሚዎችን እያስተናገደ መሆኑን የአማኑኤል ሆስፒታል አስታወቀ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ31 ሺህ በላይ ታካሚዎችን በተመላላሽ፣ በተኝቶና በድንገተኛ የአእምሮ ጤና ሕክምና አገልግሎት ማስተናገዱን አስታውቋል። በሩብ ዓመቱ 30 ሺህ 169 ታካሚዎች የተመላላሽ የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ሲያገኙ፣ 409 ታካሚዎች ደግሞ በተኝቶ ሕክምና ተስተናግደዋል። በተመሳሳይ 737 ታካሚዎች የድንገተኛ የአእምሮ ጤና ህክምና አገልግሎት አግኝተዋል። በዚህም በሦስቱ የህክምና አገልግሎት ዘርፎች በአጠቃላይ 31 ሺህ 727 ታካሚዎች መስተናገዳቸው ተገልጿል። በተጨማሪም 2 ሺህ 582 ዜጎች የሥነ-ልቦናና የማኅበራዊ ተሃድሶ አገልግሎት ማግኘታቸውን የሆስፒታሉ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]