ጋቦን ከስምንት ወራት በኋላ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-26 16:58:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጋቦን ከስምንት ወራት በኋላ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች ⚫ ሀገሪቱ አዲስ የዲጂታል ቁጥጥር ህግ ያወጣች ሲሆን፥ አዲሱ ህግ የማንነት መገለጫዎችን ማሳወቅን የሚያስገድድ ነው። የጋቦን መንግሥት ከስምንት ወራት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፣ እርምጃው "የመንግሥትን የሕግ ማዕቀፍ ለማስተካከልና የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከር ጊዜ ለመውሰድ ታስቦ የተደረገ ነበር" ሲል ነው የገለጸው። በወቅቱ መንግስት በይነመረብ ላይ የሚሰራጩ ያልተረጋገጡ፣ የጥላቻ እና የብሔራዊ ደኅንነትን የሚጎዱ መረጃዎች ማኅበራዊ መከፋፈልን እያባባሱ ነው ሲል አስረጂ አቅርቦ ነበር። መንግስት ይህንን ይበል እንጂ እገዳው በተጣለበት ወቅት በጋቦን የኑሮ ውድነትን እና የመልካም…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]