🇮🇱70ሺህ እስራኤላውያን ለምርጫ ሲሉ ሀገራቸው ገብተዋል❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-10-26 16:57:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇮🇱70ሺህ እስራኤላውያን ለምርጫ ሲሉ ሀገራቸው ገብተዋል❗️ 👉🇮🇱 የእስራዔል ጠቅላላ ምርጫ በነገው እለት ይካሄዳል። 🇮🇱ላለፉት ሶስት ዓመታት በቀጠናዊ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው አገር ዜጎችም ለምርጫው መጓጓታቸውን ገልጸዋል። 🇮🇱እስካሁን በተሰበሰበ የህዝብ ድምጽ መንግስት የመሰረተው የፓርቲ ጥምረትና ተቀናቃኙ አሁንም በነገው ምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪያቸው መሆናቸውን አመላክቷል። 👉🇮🇱ከ500 ሺህ በላይ ሰዎችም ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅ እንደሚሰጡ ሲጠበቅ፥ 70 ሺህ እስራዔላውያንም ድምፅ ለመስጠት አገራቸው ገብተዋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]