በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ከ2 መቶ ሄክታር መሬት በላይ የተዘራ ሰብልን ላይ ጉዳት አደረሰ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-26 19:22:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ከ2 መቶ ሄክታር መሬት በላይ የተዘራ ሰብልን ላይ ጉዳት አደረሰ። ከትላንት በስቲያ በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በሳቅባ ቀበሌ አቁራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በተዘሩ ሰብሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል። ‎ ‎ባለፈው የመኸር ወቅት የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ/ኢሊኖ ምክንያት በወረዳው ከ17 በላይ የሚሆኑ ቀበሌዎች ዝናብ ባለማግኘታቸው የእርሻ መሬቶች ጦም አድረዋል፣ እንሰሳቶች ጭምር መኖ ለማግኘት ተቸግረዋል። ‎ ‎በሌላ በኩል አብዛኞቹ ቀበሌዎች ደግሞ ከሚጠበቀው ጊዜ ዘገይቶም ቢሆን ውስን ዝናብ ማግኘት ችለዋል። ‎ከነዚህም በወረዳው የተሻለ ምርት ከሚገኝባቸው ቀበሌዎች አንዱ በሆነው የሳቅባ ቀበሌ አቁራ ጎጥ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ከ2 መቶ ሄክታር መሬት በላይ የተዘራ ሰብልን ተጎድቷል። ‎ በተለይ ‎ ፦…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]