የአሰብ ታሪካዊ ስብራት
አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ስም የነበራት አሰብ በአንድ ወቅት የቀጣናው ንግድ ትራንስፖርት እና የኢንዱስትሪ ማዕከል ሆና አገልግላለች የከተማዋ የኢኮኖሚ እንስቃሴ ከፍተኛ የነበረ ሲሆን የነዳጅ ማጣሪያ የወደብ አገልግሎት የባንክ እና የትራንዚት ድርጅቶች መናኸሪያ በመሆኗ ከልዩ ልዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ዜጎች ሁለተኛ ቤታቸው አድርገዋት ኖረዋል … The post የአሰብ ታሪካዊ ስብራት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗