ኢትዮጵያ እና ኳታር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሰይድ ሙባረክ ሰይድ አሊ ጃፋር አልሚኖ ጋር ተወያተዋል አቶ መሀመድ እድሪስ ኳታር በቅርብ ጊዜ በሽብር ኃይሎች ጥምረት የሀገርን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላም ለማደፍረስ ዓላማ ያደረገውን ጦርነት አስመልክቶ የሰጠችው ፍትሃዊ እና ጠንካራ መግለጫ ሀገሪቱ ከእውነት ጎን ለመቆም ያላትን ቁርጠኝነት ያመላከተ … The post ኢትዮጵያ እና ኳታር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗