ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞንያ ኦጂሎ (ዶር) ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞንያ ኦጂሎ (ዶር) ጋር ተወያይተዋል ውይይቱ ቀጣናዊ አካባቢያዊና ሃገራዊ ሰላምና መረጋጋት የማጠናከር አስፈላጊነትና ትብብሮች ላይ ያተኮረ ነው ኦዞኒያ ኦጅሎ (ዶር) ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የነበራቸውን ቆይታ አስመልክተውም ጋዜጣዊ … The post ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞንያ ኦጂሎ (ዶር) ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗