ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ

WELCOMEneutral2026-10-27 06:20:09 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ

አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል ስምምነቱ በከተማ መረጃ አሰባሰብና ትንተና በልማት ውጤቶች ክትትል በ11ኛው የመዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት አቅርቦት እና ከCOP32 ጋር በተያያዙ የከተማ ዝግጅቶች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል … The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]