አዲስ ውበት ለአዲስ አበባ
አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ ከተሞች የሚለኩት በስፋታቸው በሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎቻቸው እና በመብራቶቻቸው ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ መሰረተ ልማትን ከተፈጥሮ ጋር በማጣመር ለነዋሪዎች ምቹ አካባቢ በመፍጠራቸው ጭምር ነው አዲስ አበባም በተፈጥሮ የተቸሯትን ሃብቶች አልምቶ መጠቀም የዘመናዊ ከተማነቷ መገለጫዎች ካደረገች ዋል አደር ብላለች በመደመር መንግሥት ትኩረት ከተደረገባቸው መስኮች አንዱ በሆነው የከተሞች ልማት ፕሮጀክት … The post አዲስ ውበት ለአዲስ አበባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗