🇺🇸

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-27 09:51:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇺🇸 የአሜሪካ የ2027 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ወይም የግሪን ካርድ ሎተሪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲከፈት በመወሰኑ ይከፈታል ተብሎ ይጥበቃል። የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ደግሞ ይግባኝ ብሏል። የአሜሪካ ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለ2027 የተለያዩ ሀገራት ዜጎች የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ ግሪን ካርድ የሚያገኙበትን የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ፕሮግራም እንዲከፍት አዟል። የዋሽንግተን ዲሲ የፌዴራል ዳኛ ጂንሱክ ኦህታ በጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ባሳለፉት ውሳኔ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮና ሚኒስቴሩ የ2027 የሎተሪ ምዝገባን እንዲከፍቱ አስገዳጅ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካ መንግሥት የ2027 የግሪን ካርድ ሎተሪ ምዝገባን በጊዜው ባለመክፈቱ፣ ፕሮግራሙ በተግባር ሊሰረዝ ይችላል በሚል ሬድ ኢግል ሎው የተባለ የሕግ ተቋም ክስ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]