የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ራሺያ አቀኑ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-27 10:08:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ራሺያ አቀኑ ራሺያ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማሸማገል ዝግጁ መሆኗን መግለጿ ይታወሳል። ሩሲያ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ውጥረቶች በውይይት እንዲፈቱ ዛሬ ጥሪ አቅርባለች። ይህ የተገለጸው በሞስኮ ከሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሃደራ አበራ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሰንኮ መካከል በተካሄደው ውይይት ነው። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]