እንግሊዝ በውጭ ሀገር ተማሪዎች ላይ አዲስ ቀረጥ ልትጥል ነው።
እንግሊዝ በውጭ ሀገር ተማሪዎች ላይ አዲስ ቀረጥ ልትጥል ነው። ⚫ የተማሪዎች ማህበራት እና የዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎች ውሳኔውን በጽኑ ተቃውመውታል። የእንግሊዝ መንግሥት ከነሐሴ 2028 ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሚማሩ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ላይ አዲስ ዓመታዊ ቀረጥ ለመጣል ማቀዱን አስታወቀ። በታቀደው አዲስ ፖሊሲ መሠረት፣ በእንግሊዝ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከ220 በላይ የውጭ ተማሪዎችን በሚቀበሉበት ወቅት፣ ከ220 በላይ የሚመዘግቡ ከሆነ ለእያንዳንዱ ዓለም አቀፍ ተማሪ በዓመት 925 ፓውንድ ቀረጥ ለመንግሥት እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ከ220 ተማሪዎች በታች ለሚያስተምሩ ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ነፃ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ክፍያው ግን አዲስ በሚቀበሏቸው እና ቀደም ሲል ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ባሉ ተማሪዎች ላይ ተተጋባሪ ይሆናል። የእንግሊዝ መንግሥት ከዚህ ቀረጥ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗