የሚያጣብቁ የውስጥ ሱሪዎችን የሚያዘወትሩ እና ላፕቶፕን እግራቸዉ ላይ አድርገዉ የሚጠቀሙ ወንዶች ለመካንነት ተጋላጭ ናቸው ተባለ፡፡

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-27 10:20:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሚያጣብቁ የውስጥ ሱሪዎችን የሚያዘወትሩ እና ላፕቶፕን እግራቸዉ ላይ አድርገዉ የሚጠቀሙ ወንዶች ለመካንነት ተጋላጭ ናቸው ተባለ፡፡ መካንነት አብዛኛዉን ጊዜ ሴቶች ላይ ያለ ችግር ተደርጎ ቢወሰድም ከጠቅላላው የመካንነት ችግር እስከ 18 በመቶ የሚሆነዉን ድርሻ የሚይዙት ወንዶች መሆናቸዉን ጥናቶች ያሳያሉ ። ሁለት ጥንዶች ምንም አይነት የእርግዝና መከላከያ ሳይጠቀሙ ከአንድ ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ ዉስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ የመካንነት ችግር ተብሎ የሚገልፅ ሲሆን የወንዶች መካንነት በዋናነት ከዘር ፍሬ ምርት ብዛት ፣ጥራት እና እንቅስቃሴ ሂደት ጋር የተያያዘ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ ። ከብስራት ሬዲዮ ጋር ቆይታ ያደረጉት ጠቅላላ ሀኪም ዶክተር ዙቤይዳ ሁሴን እንደገለፁት ከሆነ የወንድ የዘር ፍሬ ጤናማ እና ጥራት ያለዉ ሰፐርም ማምረት የሚችለዉ ከሰዉነት መደበኛ ሙቀት…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]