ፈቃድ ሳይኖረው የሰው እና የእንስሳት መድኃኒቶች በማከማቸት ሕክምና ሲሰጥ የነበረው ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ
ፈቃድ ሳይኖረው የሰው እና የእንስሳት መድኃኒቶች በማከማቸት ሕክምና ሲሰጥ የነበረው ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ሕገ-ወጥ የሕክምና እና የጤና አጠባበቅ ባለሙያ በማሰማራት በዜጎች ጤና ላይ አደጋ ሲደቅን የነበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጥቷል። ተከሳሹ ሕዳር 19ቀን 2018 ዓ.ም. በቁጫ አልፋ ወረዳ ቶኮ ዳምቢያ ቀበሌ “ገበያ ሰፈር” በሚባለው አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ፤ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን የሰው እና የእንስሳት መድኃኒቶችን በማከማቸት በተለያዩ ጊዜያት ለህብረተሰቡ ሕገ-ወጥ የጤና አገልግሎት ሲሰጥ ተደርሶበታል። ከቀኑ በግምት 7 ሰዓት ላይ በዚሁ ቀበሌ “መናኻሪያ” በሚባል ስፍራ አንድን ግለሰብ ትከሻውን እና ዳሌውን በመርፌ የወጋው ሲሆን ሌላኛውን ግለሰብ ሊያክም ሲል ፖሊስ በቦታው ደርሶ እጅ ከፍንጅ ሊይዘው ችሏል።በተጨማሪም በዕለቱ…
Read the full story at zena24now ↗