ኔታንያሁ ስለ ኢትዮጵያ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-27 11:20:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኔታንያሁ ስለ ኢትዮጵያ‼️ ኔታንያሁ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገሩ፡- "በጣም የጠበቀ ግንኙነት አለን። እስራኤልን ሲጎበኙ በቀልድ እንዲህ አሉኝ፡- 'ታውቃላችሁ፣ እኔ ቢቢስት(Bibist) ነኝ' ብሎኛል ብለዋል'" 👉ቢቢስት ማለት የኔታኔያሁ 'ዋነኛ ደጋፊዎች' ማለት ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት ሁለቱ መሪዎች በስልክ መወያየታቸውን ተናግረዋል። ኔታንያሁ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዲሁም በGERD ምክንያት ከግብፅ ጋር ያለውን ውጥረት ለማመጣጠን የምታደርገውን ጥረት አንፀባርቀዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]