እስራኤል ከጥቅምት 7 ጥቃት በኋላ የመጀመሪያውን ምርጫ እያካሄደች ነው

ZENA24NOWneutral2026-10-27 11:55:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስራኤል ከጥቅምት 7 ጥቃት በኋላ የመጀመሪያውን ምርጫ እያካሄደች ነው 👉ኔታንያሁም ለከባድ ፈተና ተጋርጠዋል። ​እስራኤላውያን ከጥቅምት 7፣ 2023 የሃማስ ጥቃት በኋላ በሚደረገው የመጀመሪያው አጠቃላይ ምርጫ በዛሬው እለት ድምጽ እየሰጡ ይገኛሉ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁም በፖለቲካ ህልውናቸው ላይ የተጋረጠባቸውን ፈተና ለመጋፈጥ ተሰልፈዋል። ​ምርጫው ከሶስት ዓመታት ቀጣናዊ ጦርነቶች በኋላ የተካሄደ ሲሆን፤ ኔታንያሁ ከተፎካካሪያቸው ጋዲ አይዘንኮት ጋር እኩል ለእኩል በሚባል ደረጃ ፉክክር ላይ ይገኛሉ። ​ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፣ እሳቸውን ከስልጣን ለማውረድ ከተሰባሰቡ የተለያዩ ፓርቲዎች ጋር ይጋፈጣሉ ነው የተባለው። የሕዝብ አስተያየት መስጫዎች እንደሚያሳዩት ከዋና ተፎካካሪያቸው ከቀድሞው የጦር ኃይሎች አዛዥ ጋዲ አይዘንኮት ጋር ፉክክር እንደሚጠብቃቸው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]