"ትግል በቃኝ" እስክንድር ነጋ

WASULIFEneutral2026-10-27 16:09:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ትግል በቃኝ" እስክንድር ነጋ እስክንድር ነጋ ከመሰረተው የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ራሱን ለማግለል ደብዳቤ ማስገባቱን በድምፁ አንብቦ ባጋራው ማመልከቻ ላይ ገልጿል።እስክድር ትግል በቃኝ ባለበት ማመልከቻ ላይ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ሃሳቡን ሰንዝሯል። ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]