የታሸገ ውሃ ፋብሪካዎች አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በየግላቸው ወስነው ለመንግስት እንዲያሳውቁ ተባለ።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-27 16:17:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታሸገ ውሃ ፋብሪካዎች አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በየግላቸው ወስነው ለመንግስት እንዲያሳውቁ ተባለ። የታሸጉ ውሀዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ ጥረት እየተደረገ መሆኑ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ‼️ 👉የማምረቻ ጥሬ ዕቃ ላይ ያለውን የደላላ ጣልቃ ገብነትም ትኩረት ተሰቶበታል። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከውሀ አቅራቢዎች ማህበር አመራሮች ጋር በመዲናችን አዲስ አበባ የታሸጉ ውሀዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በሚቀርብበት ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን ቢሮው አስታወቀ። በውይይት ከታሸጉ ውሀዎች አቅርቦት ጋር ተያይዞ ከዋጋና ከጥራት አንፃር የተካሄደ የዳሰሳ ውጤት ቀርባል። የውሀ አቅራቢዎች ማህበር አመራሮች ከታሸገ ውሀን ከማምረት ጀምሮ በግብይት ሂደት ይታያሉ ያሏቸውን ችግሮች በተለይም የማምረቻ ጥሬ ዕቃ ላይ ያለውን የደላላ ጣልቃ ገብነት አንስተው በመንግስት በኩል መፍትሄ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]