የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ፖለቲከኛ ዮሐንስ ቧያለው እና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻውን ከ“ታንከር” ማግለያ እንዲያወጣ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ፖለቲከኛ ዮሐንስ ቧያለው እና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻውን ከ“ታንከር” ማግለያ እንዲያወጣ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በሚገኘውና “ታንከር” በተባለው “ልዩ ማግለያ ቦታ” ታስረው የሚገኙትን ፖለቲከኛ ዮሐንስ ቧያለው እና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻውን በተመለከተ፣ ማረሚያ ቤቱ ሰብዓዊ መብታቸውንና ክብራቸውን ወደሚጠብቅ ተስማሚ እስር ቦታ አዛውሮ ውጤቱን እንዲያሳውቅ ትዕዛዝ ሰጠ። በ2ኛ ጸረ-ሽብር ችሎት ጉዳያቸው የሚታየው ዮሐንስ ቧያለው፣ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ “ታንከር” ማግለያ መውረዳቸውን ገልጸው ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በመቃወም አቤቱታ አቅርበው ነበር። በባለፈው ችሎት ዮሐንስ ስለሚገኙበት አስቸጋሪ ሁኔታ ሲናገሩ “ላለፈው አንድ ዓመት ባቀረብኳቸው ብዙ የሰብዓዊ…
Read the full story at addis_news ↗