በደቡባዊ ሶማሊያ በጦሩ እና በአልሸባብ መካከል በተካሄደ ውጊያ በርካታ ወታደሮች ተገደሉ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-27 16:43:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡባዊ ሶማሊያ በጦሩ እና በአልሸባብ መካከል በተካሄደ ውጊያ በርካታ ወታደሮች ተገደሉ በደቡባዊ ሶማሊያ የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት እና አልሸባብ ትናንት ሰኞ ባደረጉት ከባድ ውጊያ የበርካታ ወታደሮች ሕይወት ማለፉን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር እና የጦሩ አባላት አስታወቁ። የዜና ወኪሉ ሮይተርስ ያነጋገራቸው ወታደሮች የ40 ወታደሮችን አስከሬን እና ከ100 በላይ የቆሰሉ የሠራዊት አባላትን ወደ ሞቃዲሾ ሆስፒታሎች ማጓጓዛቸውን ገልጸዋል። የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ቡርሃከባ አውራጃ በሚገኘው ጃሜአ በተባለ አካባቢ በተወሰደ እርምጃ 75 የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውንና 56 መቁሰላቸውን ገልጿል። ሚኒስቴሩ የተገደሉትን ወታደሮች ቁጥር ባይጠቅስም፣ አልሸባብ ፈንጂ የተጫነባቸውን መኪናዎች በመጠቀም በጥቃቱ የሠራዊቱን ተሽከርካሪዎች ማደመሱን አምኗል። መንግሥት ​የሶማሊያ ሳውዝ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]