የአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በአርሲ ዞን የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ አቋሙን አስታወቀ
የአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በአርሲ ዞን የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ አቋሙን አስታወቀ ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መልእክት “በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ ያነጣጠረው ተከታታይ ጥቃት ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለው ነው” ብሏል https://www.meseretmedia.org/p/6b8
Read the full story at meseretmedia ↗