ጆን መዲድ ከድቶናል-ህወሓት❗❗

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-27 20:04:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጆን መዲድ ከድቶናል-ህወሓት❗❗ ህወሓት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጄኔራል ዮሐንስ ወልደጊዮርጊስ በቅፅል ስሙ ጆን መዲድ ከድቶናል፣ከማዕከላዊ የጦር አዛዥነት ተነስቷል ያለ ሲሆን በትግላችን ውስጥ የተከሰቱ እና እየተከሰቱ ያሉ ከዳተኞች እና ከሃዲዎች አሉ ያለ ሲሆን ትግላችን በግለሰብ ከሃዲዎች እና ከዳተኞች አይቃጠልም፣አይሸነፍም ብሏል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]