አርሰናል ከካራባኦ ካፕ ውድድር ተሰናብቷል!

ETHIOEPLneutral2026-10-27 22:26:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

አርሰናል ከካራባኦ ካፕ ውድድር ተሰናብቷል! በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ( ሊግ ካፕ ) 4ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል ከሜዳው ውጭ ወደ ሀይቬሪ ስቴዲየም አምርቶ በሊግ 2 ቡድን ፍሊትውድ ታውን ተሸንፎ ሳይጠበቅ ከውድድሩ ተሰናብቷል። መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ በመለያ ምት ፍሊትውድ ታውን 5-3 በማሸነፍ አርሰናልን ከውድድሩ እንዲሰናበት አድርገውታል። SHARE"⬅️ 🤳@EthioEpl✅

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]