የመደመር እሳቤ በተግባር የተገለጠባት አዲስ አበባ
አዲስ አበባ ጥቅምት 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የመደመር መንግሥት መጽሐፍ እንደሚያብራራው ልማት ማለት ከአካላዊ ግንባታ በላይ የሆነ ሰውን ማዕከል ያደረገ ሀብቶችን በተቀናጀ መንገድ የሚጠቀም የሕዝብ ተሳትፎን የሚያጠናክርና የጋራ ብልጽግናን የሚያሳድግ ሂደት ነው በዚህ እሳቤ መሠረት የከተማ ልማት መንገዶችን ሕንፃዎችንና መሠረተ ልማቶችን ከመገንባት ባለፈ የነዋሪዎችን የኑሮ ጥራት ማሻሻል የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ተፈጥሯዊ ሀብቶችን መጠበቅና ለቀጣይ ትውልድ … The post የመደመር እሳቤ በተግባር የተገለጠባት አዲስ አበባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗