ኢትዮ- ሩሲያ ከትናንት እስከ ዛሬ

WELCOMEneutral2026-10-28 07:13:55 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮ- ሩሲያ ከትናንት እስከ ዛሬ

አዲስ አበባ ጥቅምት 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩሲያ እና በአፍሪካ አህጉር መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት በጋራ ጥቅም በእኩልነት እና ሉዓላዊነት መርሆች ላይ ተመስርቶ ወደ አዲስ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እየተሸጋገረ ነው ዛሬ እና ነገ በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በሚካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶር) ጨምሮ የበርካታ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል በዚህ ታሪካዊ … The post ኢትዮ- ሩሲያ ከትናንት እስከ ዛሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]