የኅብረ ብሔራዊነት ማሳያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት
አዲስ አበባ ጥቅምት 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና አንድነት ከማስከበር ባለፈ የኅብረ ብሔራዊነት ህያው ምስክር ነው ይህ ሠራዊት ባለፉት ዘመናት አደረጃጀቱና ዘመናዊነቱ ቢቀያየርም አንድ የማይለወጥ መሠረታዊ መለያ አለው እሱም ከተለያዩ ብሔሮች ብሔረሰቦች የተወጣጡ ውድ ልጆችን በአንድ ዓላማ አስተሳስሮ የሀገርን ዳር ድንበር ማስከበሩ ነው ሠራዊቱ የኢትዮጵያን ብዝሃነት ወደ አንድ ታላቅ ኃይል … The post የኅብረ ብሔራዊነት ማሳያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗