የእስራኤል ምርጫ አሁናዊ መረጃ‼️
የእስራኤል ምርጫ አሁናዊ መረጃ‼️ 66 በመቶ የሚሆኑት ድምጾች ተቆጥረው የተጠናቀቁ ሲሆን፣ የኔታንያሁ ፓርቲ 54 መቀመጫዎችን፣ የአይዘንኮት ፓርቲ 48 መቀመጫዎችን፣ እንዲሁም የአረብ ፓርቲዎች 18 መቀመጫዎችን አግኝተዋል። የእስራኤል የፓርላማ መቀመጫ ወንበር አጠቃላይ 120 ሲሆን አንድ ፓርቲ ምርጫውን አሸንፎ መንግሥት ለመመስረት 61 መቀመጫዎችን ማሸነፍ አለበት። ኔታንያሁ ከፍተኛ ፉክክር የገጠማቸው ቢሆንም ከቀሪ ድምፆች 7 መቀመጫ ወንበሮችን የሚያሸንፉ ከሆነ ድጋሚ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗