■ የስራ ማስታወቂያ — የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭና የሕትመት ስራዎች
■ የስራ ማስታወቂያ — የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭና የሕትመት ስራዎች ✅ የስራ መደብ፦ የሽያጭ ሰራተኛ (Sales Employee - Stationery & Secretarial Services) ● የትምህርት ደረጃ፦ በቴክኒክ እና ሙያ (TVET) የተመረቀች ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ (BA Degree) • የሥራ ልምድ፦ በተመሳሳይ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያላት • ተፈላጊ ችሎታ፦ የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት (ለ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ ይሰጣል) • ዋና ዋና ተግባራት፦ * የጽሕፈት መሳሪያዎችን መሸጥ * ኦንላይን አገልግሎቶችን መስራት (ፓስፖርት፣ ንግድ ፈቃድ እና የመሳሰሉትን) * ዲዛይን እና ህትመት ስራዎች (ባነር፣ ቢዝነስ ካርድ ወዘተ) * የጽሕፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን • የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም) • የስራ…
Read the full story at effoyjobs ↗