ሕዝብ ስሙኝ ሰላም ስጡኝ ብሏል፣ ባዕዳን እና ባንዳንም አውግዟል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-28 10:17:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕዝብ ስሙኝ ሰላም ስጡኝ ብሏል፣ ባዕዳን እና ባንዳንም አውግዟል። በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች በርካታ ጉዳቶች ተከስተዋል። የክልሉ እሴቶችም ተጎድተዋል። በእርግጥ እሴቶችን አክብረው እና የሕዝብን መጎዳት አስበው ወደ ቀልባቸው ተመልሰው ሕዝብን ለመጥቀም የሚጥሩት ብዙ ናቸው። ችግሩን የተገነዘቡ ሰላምን እየመረጡ ወደ ሕዝባቸው እየተመለሱ ነው። ዳሩ ግን አሁንም ሰላምን የገፉ እና በግጭት ውስጥ መቆየት የሚፈልጉ አሉ። እነዚህ ታጣቂዎች ለክልሉ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]