ሩሲያ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ልማት እንደምትደግፍ አስታወቀች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-28 10:25:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ልማት እንደምትደግፍ አስታወቀች። ሩሲያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ልማት እየደገፈች መኾኗን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አስታውቀዋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ከአፍሪካ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት የአፍሪካ ሀገራት ከኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲኾኑ ሩሲያ እንደ ኢትዮጵያ ካሉ ሀገራት ጋር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]