” ግጭት ሕዝብን የሚያጎሳቁል በመኾኑ ሰላምን መርጠናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-28 10:43:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

” ግጭት ሕዝብን የሚያጎሳቁል በመኾኑ ሰላምን መርጠናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በትጥቅ ትልግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች ወደ ጫካ በመግባታቸው ያገኙት መፍትሔ እንደሌለ ተናግረዋል። ግጭቱ ሕዝቡን ከማጎሳቆል፣ ከወንድሞቻቸው ጋር ደም ከመቃባት፣ የሕዝብን ሃብት እና ንብረት ከማውደም በስተቀር ያተረፈው ነገር አንደሌለም ተናግረዋል። በፈጸሙት ተግባር መጸጸታቸውንም አንስተዋል። ግጭትን በመቀጠል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]