የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ሁለንተናዊ ጥረት ዛሬ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-28 10:45:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ሁለንተናዊ ጥረት ዛሬ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ኢትዮጵያ በመከላከያ ኃይል እያደረገች ያለው ዝግጁነት ጥቃትን ቀድሞ ማስቀረት የሚያስችላትን አቅም እያላበሳት ነው። ከዚህ ቀደም ከሩሲያ መንግስት ጋር በደረስነው ስምምነት መሰረት፣ ዛሬ የመጀመሪያዎቹን አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች (Su-35 4++ Generation) ተረክበናል። በተጨማሪም ኢትዮጵያ አራት የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርዓት ባትሪዎችን ትረከባለች። ወዳጄ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]