🇪🇹

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-28 10:59:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 ኢትዮጵያ 12 የሱ-35 የጦር ጄቶችን ከሩስያ መረከቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር በተደረሰ ስምምነት መሠረት 12 የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ (Su-35 4++ Generation) የጦር ጄቶችን መረከቧንና በተጨማሪ አራት የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርዓት ባትሪዎችን እንደምትረከብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ " የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ሁለንተናዊ ጥረት ዛሬ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል " ያሉ ሲሆን " ኢትዮጵያ በመከላከያ ኃይል እያደረገች ያለው ዝግጁነት ጥቃትን ቀድሞ ማስቀረት የሚያስችላትን አቅም እያላበሳት ነው " ብለዋል። ኢትዮጵያ ከሩስያ የተረከበቻቸው ጄቶቹ አቅርቦት በስምምነት ከተያዘው ጊዜ አንድ ዓመት ቀድሞ መፈጸሙን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]