የሜኤን ማሕበረሰብ አስደናቂ ታማኝነት!

WASULIFEneutral2026-10-28 10:54:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሜኤን ማሕበረሰብ አስደናቂ ታማኝነት! በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምዕራብ ኦሞ ዞን የሚኖረው የሜኤን ማሕበረሰብ፤ ወድቆ የተገኘ ገንዘብም ሆነ ማናቸውንም ቁሳቁስ ወደ ራሱ ኪስ ከማስገባት ይልቅ፣ ባለቤቱ በቀላሉ እንዲያገኘው በአቅራቢያው በሚገኝ እንጨት ላይ በመስቀል የሐቀኝነትና የሞራል ከፍታውን ያሳያል። ማንም ከባለቤቱ ውጪ ሳይነካው እቃው ወይም ገንዘቡ አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ለባለቤቱ እስኪመለስ ድረስ በዚያው የሚቆይበት ይህ አስደናቂ ባህል፤ ማሕበራዊ መተማመንን ከማጠናከሩም በላይ ከቁሳቁስ ይልቅ ሞራላዊ እሴቶችን ቅድሚያ የሚሰጥ የህያው ሕሊና ማሳያ ነው።ለዚህ የሜኤን ማሕበረሰብ ታላቅ ታማኝነት እና የሐቀኝነት ምሳሌነት አድናቆታችን የላቀ ነው! 👏 via Asalif Tesema ዋሱመሐመድ =============== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]