ናይጄሪያ ለፌደራል ሰራተኞች የ70 ሺህ ናይራ የትራንስፖርት አበል ፈቀደች

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-28 16:03:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ናይጄሪያ ለፌደራል ሰራተኞች የ70 ሺህ ናይራ የትራንስፖርት አበል ፈቀደች የናይጄሪያ ፌደራል መንግሥት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ የመጣውን የኑሮ ውድነት እና የትራንስፖርት ወጪ ጫና ለማቃለል በየደረጃው ለሚገኙ የፌደራል የመንግሥት ሠራተኞች በወር 70 ሺህ ናይራ የትራንስፖርት ድጎማ ለመክፈል ተስማማ። ውሳኔው የተደረሰው በፌደራል መንግስት እና በናይጄሪያ የሠራተኞች ኮንግረስ መካከል በተደረገው ውይይት ነው። ይህ ድጋፍ ከኅዳር ወር 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሚያዝያ ወር ድረስ ለስድስት ወራት ብቻ የሚቆይ ጊዜያዊ ማቃለያ እንጂ ቋሚ የደመወዝ ጭማሪ አለመሆኑም ተገልጿል። በዚህም መሠረት እያንዳንዱ የመንግሥት ሠራተኛ በስድስቱ ወራት ውስጥ በአጠቃላይ እስከ 420 ሺህ ናይራ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪም ከግንቦት ወር 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ያልተከፈለው የልዩ ሥራ ባህሪ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]