ሱዳን ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች‼️
ሱዳን ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች‼️ የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል፡ ኢትዮጵያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦርን በጦር መሳሪያዎች፣ በሠራተኞች፣በወታደሮች እና በጉዞ ኤጀንሲዎች እየደገፈች መሆኑን ገለፁ። ኢትዮጵያ ስህተቶችን በመፈጸሟ ሱዳን ኢትዮጵያ ላይ በአለም አቀፉ ህግ መሰረት ምላሽ የመስጠት መብቷ የተጠበቀ ነው ብለዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗