🔈#የሠራተኞችድምጽ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-29 00:14:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

🔈#የሠራተኞችድምጽ " የወር ደመወዝ በጣም ይዘገያል ፤ የአምስት ወራት ባክፔይመንት አልተከፈለንም። ... ተቋማችን የህልውና ፈተና ውስጥ ነው " - ሠራተኞች የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ደ.ሬ.ቴ.ድ) በመዋቅራዊ፣ በአመራርና በፋይናንስ ችግሮች ምክንያት የህልውና ፈተና ውስጥ መግባቱን የቀድሞና የአሁኑ የተቋሙ ሠራተኞች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የቀድሞ የተቋሙ ሰራተኞች “የዕውቀት ቤታችንን እንታደግ” በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ተቋሙን መታደግ እንዲቻል ጥሪ እያቀረቡ እንዳሚገኙ ተመልክቷል። የቀድሞ ጋዜጠኞች፣ ተቋሙ በሚዲያው ዘርፍ ከነበረው ታሪካዊ ሚና አንጻር ሊጠበቅና ሊጠናከር እንደሚገባው ገልጸዋል። ለብዙ ዓመታትም የብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋዎችና ባህሎች ድምፅ ከመሆኑ በላይ የታሪክና የክስተቶች ማህደር ሆኖ መቆየቱን አስታውሰዋል። እንደ ቀድሞ ጋዜጠኞቹ ገለጻ፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]