🇷🇺 🇪🇹
🇷🇺 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከሩስያ አራት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የS-400 የአየር መከላከያ ስርዓት ባትሪዎችን እንደምትረከብ አሳውቃለች። S-400 (ኤስ-400) በሩሲያ የተሠራ እጅግ ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርዓት ሲሆን አውሮፕላኖችን፣ የክሩዝ ሚሳኤሎችን፣ ድሮኖችንና የተወሰኑ የባለስቲክ ሚሳኤሎችን ለመለየት፣ ለመከታተልና ለማውደም ያገለግላል። ስርዓቱ ራዳሮችን፣ የትእዛዝና ቁጥጥር መሣሪያዎችን እንዲሁም የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን ያካትታል። የራዳር ሲስተሙ እንደ ዒላማው ዓይነትና ሁኔታ እስከ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ያሉ የአየር ዒላማዎችን የመለየት አቅም አለው። የየሚሳኤል ሥርዓቱ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያሉ ኢላማዎችን የመምታት አቅም ያለው ቢሆንም፣ ይህ ከፍተኛ የሆነ ርቀት የሚሠራው ግን ለዚሁ ተግባር ተብሎ በተሠራ ልዩ የሚሳኤል ዓይነት ብቻ ነው። ሥርዓቱ እንደ ኢላማው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗