" ቀሪ ሕይወቱን ታስሮ ያሳልፋል። እዚያው እያለ ያረጃል፤ እዚያው ይሞታል ! " - ዳኛ ራጃኒ ራንጋ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-29 00:34:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ቀሪ ሕይወቱን ታስሮ ያሳልፋል። እዚያው እያለ ያረጃል፤ እዚያው ይሞታል ! " - ዳኛ ራጃኒ ራንጋ በሕንድ በ2023 በ7 ዓመቷ የግብረ ስጋ ድፍረት ወንጀል ለተፈጸመባትና አሁን የ10 ዓመት ታዳጊ ለሆነችው ሕጻን በሕንዳዊቷ ዳኛ የተፃፈው ልብን የሚነካ ደብዳቤ መነጋገሪያ ሆኗል። በሕጻኗ ላይ የግብረስጋ ድፍረት ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በፍርድ ቤት የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል። ለሕጻኗ የ10,941 ዶላር ካሳ ተሰጥቷል። ዳኛ ራጃኒ ራንጋ ውሳኔያቸውን ካሳወቁ በኋላ ጥቃት ለደረሰባት ልጅ " ውዲቷ ልጅ " በማለት በፃፉት ደብዳቤ፣ ልጅቷን ማነገር የሚፈልጉት እንደ ዳኛ ሳይሆን የልጅቷን ድምጽ እንደሰማች ዳኛ መሆኑን ገልጸዋል። የሕጻኗ ጥንካሬና ደፋርነት ከእሷ የሰሙት ነገር እንዳስደነቃቸው አመልክተዋል። ሕጻኗ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበችው ተማጽኖ ፥ " ይሄ አጎት ከእስር እንዳይለቀቅ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]