ትራምፕ ትኩረታቸውን ወደ ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጉዳይ ሊያዞሩ እንደሚችሉ ተነገረ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-20 19:34:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራምፕ ትኩረታቸውን ወደ ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጉዳይ ሊያዞሩ እንደሚችሉ ተነገረ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑን ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ተከትሎ ቀጣይ ትኩረታቸውን ወደ ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ፕሮግራም ለማዞር ማቀዳቸውን የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሊ ጄ-ምዩንግ አስታወቁ። በፈረንሳዩ የቡድን ሰባት ጉባኤ ላይ ትራምፕ " ለሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ትኩረት የሚሰጥበት ጊዜ ደርሷል " ማለታቸውን ፕሬዚዳንት ሊ ገልጸዋል። የደቡብ ኮሪያ መሪ በበኩላቸው ፒዮንግያንግ ከሞስኮ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር በማጠናከር ላይ በመሆኗ ሰሜን ኮሪያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ በአሁኑ ወቅት ውጤታማ እንዳልሆነ ለትራምፕ አስረድተዋል። ሰሜን ኮሪያ እአአ ከ2019 የትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን የሃኖይ ጉባኤ ውድቀት በኋላ የኒውክሌር አቅሟን እያሰፋች ሲሆን በቅርቡም ከሩሲያ እና ከቻይና…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]