ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ምርጥ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

WELCOMEneutral2026-10-29 06:20:28 UTC
AdYour ad here[email protected]
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ምርጥ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ጥቅምት 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፈረንጆቹ 2008 ያሳካው የባሎንዶር ሽልማት የምንጊዜም ምርጡ ተብሎ ተመርጧል በፍራንስ ፉትቦል የተዘጋጀው የምንጊዜም ምርጡ ባሎንዶር የደጋፊዎች ምርጫ ውጤት ይፋ ሆኗል በዚህም መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፈረንጆቹ 2008 ያሸነፈው ባሎንዶር በእግር ኳስ ተመልካቾች በተሰጠ ድምጽ የምንጊዜም ምርጥ ባሎንዶር ተብሎ መመረጥ ችሏል ሊዮኔል ሜሲ በፈረንጆቹ 2012 … The post ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ምርጥ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]