የመከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ጥቅምት 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮም-ኤምስበርገር ጋር ተወያይተዋል ውይይቱ በወቅታዊ የደህንነት የሰላም ግንባታ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑም ተመላክቷል ጦርነቱ በኢትዮጵያ ፍላጎት የተነሳ ባይሆንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ግን የሕዝብ ደህንነትን ባከበረ መልኩ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ጥቃቱን በብቃት መመከት መቻሉን ሚኒስትሩ በውይይቱ አስረድተዋል በአሁኑ … The post የመከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗