በትላንትናው ዕለት 19 የክልል መቀመጫዎች ውጤት ያልተገለጸው ለምንድን ነው ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-22 15:08:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትላንትናው ዕለት 19 የክልል መቀመጫዎች ውጤት ያልተገለጸው ለምንድን ነው ? በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ተስፋዬ ነዋይ ቦርዱ ይፋ ያደረጋቸውን የክልል ምክር ቤት ውጤቶች በንባብ ሲያሰሙ ማን እንዳሸነፋቸው በስም ያልተጠቀሱ 19 የክልል ምክር ቤት ወንበሮች ነበሩ። - በአማራ ክልል የ4 ወንበሮች ውጤት፤ - በድሬዳዋ ከተማ ምክር ቤት የ11 ወንበሮች ውጤት፣ - በጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የ3 ወንበሮች ውጤት፣ - በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የ1 ወንበር ውጤት ዝርዝር በሪፓርቱ አልተካተተም። ጉዳዩን በተመለከተ ቦርዱ "ለምርጫ 2018- ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" በሰጣው ምላሽ፤ እነዚህ በጥቅሉ 19 የሚሆኑት ወንበሮች በምዝገባ ወቅት ምንም ዓይነት ዕጩ ያልቀረበባቸው በመሆናቸው ማንም ተወካይ የማይገባባቸው (Vacant) ሆነው የሚቆዩ መሆናቸውን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]