#UK

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-22 15:08:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

#UK " የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማነቃቃት አልቻሉም ፤ በህዝብ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆልቁሏል ፤ በሹመት ላይም ከፍተኛ የሆነ ውዝግብ ፈጥረዋል " የተባለላቸው የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታወቁ። ሁለት ዓመት ስልጣን ላይ የቆዩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት በገዥው ሌበር ፓርቲ አባላትና በሚኒስትሮች ዘንድ ላለፉት ቀናት ከፍተኛ የፖለቲካ ጫና ሲደረግባቸው ከቆየ በኋላ ነው። ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የፓርላማ ማሟያ ምርጫ የፓርቲው ቁልፍ ተቀናቃኝ የሆኑት አንዲ በርንሃም ያገኙትን ወሳኝ ድል ተከትሎ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጫናው የበረታባቸው። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የፓርቲው መሪ እስከ መጪው መስከረም ወር ፓርላማው ስራ ከመጀመሩ በፊት ተለይቶ የሚታወቅ ሲሆን እስከዚያው ድረስ ግን ስታርመር በኃላፊነታቸው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]